ቀን 24.10.06
ለትግራይ ልማት ማህበር
መቀሌ
የክቡር አቶ አርአያ ዘሪሁንን ሞት በመስማታችን መሪር
ሐዘን እንደተሰማን ለመግለፅ እንወዳለን።
ክቡር አቶ አርአያ ዘሪሁን በሕይወት በነበሩ ጊዜ ለሐገራቸውና
ለሕዝባቸው በተለይም ለትግራይ ልማት ማህበር ያበረከቱት የስራ
አስተዋፅኦ ይህ ነው የማይባል ነው።
ሆኖም የሚላኖ ተግራይ ልማት ማህበር ቅርንጫፍ የሐዘን ተካፋ
ይነቱን በልዩ ስሜት እየገለፀ በመጨረሻም ለመላ ቤተሰቦቻቸው
ጥናቱን እንዲሰጣቸው ይመኛል።
የትግራይ ልማት ማህበር
ቅርንጫፍ አውሮፓ ሚላኖ