ለቤይ ኤሪያ
ነዋሪ የሆናችሁ
ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
በውጭ
አገር ነዋሪ ለሆኑ
ኢትዮጵያዊያንና
የኢትዮጵያዊያን
ተወላጆችን
በመኖሪያ
ቤት የህብረት ስራ
ማህበራት ለማደራጀት በወጣው
ደንብና
መመሪያ
መሰረት ስራውን
ለማቀላጠፍና የተማላ
ለማድረግ በሳን ሆዜ
ከተማ
ኦፊሰ ከፍተን ከFebruary 25, 2007
እስከ March 04, 2007
አገልግሎት
ለመስጠት ስራ ጀምረናል፡፡ይህንን
እድል
እንዳያመልጣችሁ
በትህትና
እናሳስባለን፡፡
ሰአት 9፡00Am to 4:00Pm
Address-
Tel. 408 390 3638