*** ቄሮ አልሞተም
ለሌላ ***
ሚስጥርምአይደለም፣
ከውነትምአልራቀም፣
አሁንያለንበት፣
የፖለቲካውጤት፣
የማንምምሳይሆን፣
የቄሮጥሪትነው።
ጥፋትውድመቱን፣
ቃጠሎስደቱን፣
ወደኋላትተን፣
ቄሮናቄሮነው
ይህንንያመጣው።
ግንጥያቄው...
ቄሮለማንሞተ፣
ለሁሉምጭቁንህዝብ፣
ኢትዮጽያውስጥላለው፣
ለአፋርለሶማሌው፣
ለትግራይአማራው፣
ለሐረሬውደቡቡ፣
አገርውስጥላለው፣
ወይስ...
ለአንድናአንድ፣
ኦሮሞብሄርነው።
አላየንምሲሉ፣
ነፃነትለሁሉ፣
የኢትዮጵያንባንዴራ፣
ይዘውሲዘምሩ፣
ትግላቸው፣
ህልማቸው፣
ትልማቸውበሙሉ፣
ለኦሮሞህዝብና፣
ለኦሮሞመሬትነው።
ኢዮብ ከባህር
ማዶ 08-10-18