|
*** ምኞቴ ለአዲስ አመት *** መጪው አዲስ አመት... ግልጽነት የሚያሸንፍበት የኢ/ርገዳዮች የሚታወቁበት ዶ/ርቢኒያም ፍትህ
የሚያገኝበት የሰቃይ አዛዦች የሚጋለጡበት የክልል መሪዎች በተፈናቃዮች የሚከሰሱበት ከእኔ የፖለቲካ አመራር ወደ እኛ የምንገባበት ብሄር ተኮር ጥቃት የሚጠፋበት የአባይ ግድብ ስራ የሚቀላጠፍበት ወንጀለኞች ሀጢያታቸውን የሚናዘዙበት የባንዴራው ጉዳይ ችላ የማይባልበት የፌደራሊዝም ተቀናቃኞች አማራጭ ፕላናቸውን የሚያሳውቁበት የኤርትራ ጉዳይ ህዝብ ሚሳተፍበት በወሬ ሳይሆን ሰላም ና ፍትህ የሚሰፍንበት አመት ይሁንልን።
08-27-18 Back to Front Page |