|
*** ፍትህ ለዶክተሩ *** ምን ይሆን ሚስጥሩ፣ ዶ/ር ቢኒያም መታሰሩ፣ ብናውቀው ወንጀሉን፣ በደሉን ሀጢያቱን፣ ገዳዮች ሲደመሩ፣ ሲታቀፉ ሲለቀቁ፣ ኢትዮጵያን የካዱ፣ ሲሳቡ ሲጋበዙ፣ የአፍላውን ወጣት፣ ህይወት የቀጠፉ፣ ባህር ማዶ የሚኖሩ፣ ሲባሉ አገር ግቡ፣ ፍትህ አልተዛባም ወይ፣ ዶ/ር ቢኒያም መከርቸሙ፣ ይፋ ይሁን ለሁሉ፣ ያለፍትህ መታሰሩ። ኢዮብ ከ ባህር ማዶ 08-13-18 Picture courtesy of Aiga Forum Back to Front Page |