Back to Front Page


Share This Article!
Share
መደመር እና ተንኮሉ

መደመር እና ተንኮሉ

ከስዮም ሓጐስ መቐለ ነሓሰ1, 2010

 

አንዳንድ ወገኖች መደመር፤ ፍቅር ለምን ትጠላላችሁ ይሉናል፡፡ በዚህ አለም መደመር፤ ፍቅር የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ግን እኛ ይንን ኣባባል ተንኮል ያለበት ስለሆነ ነው፤ የማንቀበለው ምክንያቱም

መረጃ አንድ፤ 27 ዓመታት በጨለማ ነበርን፤ ኣእምሮ ያለው ሰው ይንን እንዴት ይቀበላል? የተሰራውን ስራ ሁሉ ከንቱ የሚዳርግ እና የተሰራው ጥሩውን ነገር ላለማንሳት ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ቤቱ ብፈታሽ ባለፉት ዓመታት ዕድግት አለው፡ እንካንስ በአገር ደረጃ የተሰሩት እና በኢትዮጵያ ህዝብ በአለም አቀፍ ተቃማት የተመሰከረላቸው

መረጃ ሁለት፤ የትግራይ ህዝብ ማንቃሸሽ፤ በጅምላ መሳዳብ (የቀን ጅቦች ፀገሩ ልውጥ) የለማኞች ምሳሌ ማድረግ፡፡ በላፉት 27 ዓመታት በሁሉም ክልል ኮራፕሽን እና የመልካም አስዳድር ችግር ነበር፤ ግን ለአንድ ወገን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ትክክል አይደልም

መረጃ ሶስት፤ አሁን በስልጣን ያሉ ለ27 ዓመታትም በስልጣን ነበሩ ያውም በከፍተኛ ቦታ፤ ስለዚህ እንዴት ራሳቸው ንፁህ ሌላውም ባለዕዳ ያደርጋሉ፤ ህልና ላላው ሰው ይንን እያየ እንዴት ይደመራል

መረጃ አራት፤ ትናንት ወያነ ሁሉም የስልጣን እርከን ይዛል ብሎ ስውቅስ የነበረ ዛሬ ይንን ራሱ እንዴት ይደግማል (ጠቅላየ ሚነስቴር፡ ውጭ ጉዳይ፤ ምክትል አታማጆር ሹም እና ኦፕሬሽን ሃላፉ፤ አየር ሃይል አዛዝ፤ ምክትል ደህንነት ሓላፊ፡ ዓቃቤ ሕግ፤ ጉምርክ፤ አድስ ኣባባ ከንቲባ እና ፖሊስ አዛዥ ወዘተ)

መረጃ አምስት፤ ትናንት ህገ መንግስቱ ተግበራዊ አልሆነም እያለ ህዝብን ስያነሳሳ የነበረ ሰው፤ ዛሬ በራሱ ጉልበት ሽብርተኛ የተባሉ እስረኛች መፍታት፤ የክልል መስደዳድሮች ያለ በቂ ምክንያት ማንሳት ወይ እንድነሱ በተዘዋዋሪ መስራት፤ ሁሉም ማስ ሚድያ ለራሱ አገልግሎት ማዋል

Videos From Around The World

መረጃ ስድት፤ ያለ በቂ ማስረጃ የቀድሞ መሪዎች መውቀስ (ስህተት በተፈፀመባቸው መወቀስ አለባቸው) ግን ለምሳሌ፤ አሰብ ስሄድ ማን አማከረን፤ ጦርንት ስታወጅ ማን አማከረን፤ ውሳኔዎቹ ስህተት ልሆኑ ይችላሉ ግን ሁሉም በሕጋዊ መንግድ በፓርላማ ፀድቆ የተሰሩ ስራዎች ናቸው፤ አቶ መለስ ወሳኔ ችግር ብኖርበትም ማንም ኢትዮጵያዊ እንድሚያውቀው ብልጥ መሪ ነበሩ፡፡ እሳቸው እንካን ቢሳሳቱ አቶ ዓብይ እንዴት ይድግሙታል ወይ ጥያቁ ሲነሳ ምክንያት ከመስጠት ይልቅ ከዚህ ወገን የመጣ አልመልስም ወይ ተያቂውን ማንቃሻሽ ምን አመጣው፤ ወይስ ጥላቻው ገንፍሎ እየወጣ ነው፡፡

መረጃ ሰባት፤ የኤርትራ ጉደይ፡ እርቁ በጣም አስፈላጊ ነው፡ ለዚህም ምስጋና ይግባቸዋል ግና የሚደረጉት ግንኝቶች ሕጋዊ መሰረት የለውም፡ ምንም የሚታወቅ ውል ስምምነት የለም፡ በግል ፍላጎት እና በሌሎች ተፅእኖ የተመሰረተ ነው፡፡

መረጃ ስምንት፤ ያለ በቂ ምክንያት ሰው አናስርም በፍፁም አይገደልም ይባላል ግና በተግባር እና ያለ በቂ ምክንያት ከስራ የተባረሩ የቴሌ ሰራተኛች የእንጅነር ስመኘው ገደይ እንቆቅልሽ መሆን፡ የቦምብ ፍንዳታ ጉዳይ ያለበቂ ማስረጃ ወደ አንድ ወገን ማነጣጠር እና የህዝቡ ስሜት በጥላቻ እንድሞላ ማድረግ

መረጃ ዘጠኝ፤ በአንድ በኩል ፍቅር ሰላም ይባላል፤ በሌላ በኩል ከዚህ በፊት ተበድለናል የሚሉና በጥላቻ ፕሮፓጋንዳ የትግራይ ህዝብ ስሰድቡት የነበሩት ማሰባሰብ እና የቅም በቀል ስራ እንድሰሩ ስልጣን መስጠት እና በአገኙት አጋጣሚ የትግራይ ሰው መነጠል እና በተዘዋዋሪ ስራ እንድለቅ ጫና መፍጠር

መረጃ አስር፤ ጠቅላይ ሚንስትሩ የተመረጡት በአህአድግ መንገድ ሆኖ የአትዮጵያ አንድነት የሚያሰጠብቁ ስራዎች እንድሰሩ ነበር፡፡ በተግባር ግን ኦሮሚያን የሚያጠናክር እና የኦሮሚያ ፖለቲከኛች ስልጣን ለመስጥት ይሰራሉ፤ በተግባር ኢህአድግ እንድ ዳካም ወይ እንድበተን ይሰራሉ፤ በተለይ አንዳነድ የኦሮሞ ወኪል ነን ባዮች የኦሮሞ ህዝብ ከሌላው ወገኑ የሚያቀራርብ ሳይሆን የሚያራርቅ ይሰራሉ

 

እስቲ ለዚም የሚሳመን መልስ ያለው ወገን በዚህ ዌብ ሳይት ይምልስልኝ

 

Back to Front Page