Back to Front Page


Share This Article!
Share
መጠየቅ ጀመሩ

* መጠየቅ ጀመሩ *

ትግራይንሊያከስሩ 
ቀንለሊትያሴሩ
አንገትሊያሰብሩ
ለጥፋትያበሩ 

የትግራይሰላም
እንቅልፍየነሳቸው
የህዝቧመታገስ
ፍርሀትሚመስላቸው

ሁሉንምሞክረው
አልሆንሲላቸው 
መጠየቅጀመሩ
እንደዚህብለው ... 

ሲበደል 
የማይበቀል
ሲገለል 
የማይተነኩል 
ሲገደል 
የማይገድል
ሲቃጠል 
ይቅርየሚል
መንገድብንዘጋበት
በረሀብየማይሞት 
ስንጠላው 
ፍቅርየማይነፍገው
ስንንቀው
የማይወድቀው 

ኧረይሄህዝብ 
ለመሆኑማነው?

ኢዮብ ከባህር ማዶ

11-29-18

Videos From Around The World

Back to Front Page