እረ
ኣንተው ማተብክን
ልክ
እንዸኅይማኖት
በማተብሕ
ጠንተህ
ትናንት
ያለህበት ዛሬም እዛው
ሆነህ
ትንሽ
ፈቀቕ ላትል
በትናንቱ
ዘፈን .. ዛረም፡
ስትጨፍር
እምነት
ግንዛቢ ምን
ሳይመረመር
ዓይንህን
ኣወሮት የቡድን ጥላቻ
ቂንቂህ ዕርግማን ሆኖ
የኅሳብህ መባቻ
ለውጥና
እድገት ላይነጣጠሉ.
ትናንትን
ሙጥኝ ብለህ
ተሰወርክ
ከትግሉ
ታዲያ
ባንተ ብሶ
ከሃዲ
ብለህ ተለዋጩን
ስትሳደብ
ለውጥ
ዕራሱን ስታንቂሽሽ
ስታረግብ
ለምን
ብሎ መጠየቕን
በማቆምህ
ዕምነት
ማተብ ሆኖ ተተብትቦህ
ሃሳብ
ዕምነት ሲቀያየር..
የነበረው
እንዳልነበር…
ሲዘዋወር
የልጅነት
አፍላ ስሚት ሲመረመር
የዓዕምሮ
ኣድማስ ሰፋ ብሎ
ማስተዋል
መቻቻልን
ምርጫ ኣድርጎ
ዕርምጃውን
ሲያስተካክል
ትናንትን
በትናንትነቱ
………………ጥሎ
ማለፍ ነው እኮ ትግል
ሽንፈትን
ተቀብሎ ወድቆ መነሳት
ዛሪን፡
ተጠቕሞ ለነገ
መዘጋጀት
እንደት
ቆጠርከው ከክህደት…
እምነትን
አዝሎ በኣንቀልባ
እሹሩሩ
ከሰባራ
ባቡር ወርዶ፡ ለላ
ባቡር መሳፈሩ
ከጉዳቱ
ጥቕሙ ይበልጣል …
ለውጥም
እኮ ተለዋጭን
ይፈልጋል።
ትናንት
ከፋሽሽቱ ከደርግ ጋር
ስንዋደቕ
ዓላማችን
ግብ፤
እምነት
ደግሞ የዓላማችኝ
ስንቕ
እነና
አንተ ተስፋ ቆርጠን
ስንሰደድ
ሁሉን
ጥለን ማሃል መንገድ
ወንድሞቻችን
የፋሽሽቱን ጉሮሮ
አንቀው
ደማችንን
ሲበቀሉ
ዓላማችንን
ተጋርተው የለውጥ
ቀንዲሉን ሲያበሩ
ድል
ኣድርገው ድል
ቀንታቸው
ከእኛ
ተሽሎ እቕድ፡ ፕላንና
ንድፋቸው
የጠላት
ጠላት ወዳጅ እንኩዋን
ሳንላቸው..
የእርግማን
ማዓት ኣውርዶ ጥፉ
ውደሙ ማለቱ
እምነትን
ሙጥኝ ብሎ
ዓላማን
ጭምር ማጣቱ
ማነው
ከኅዲው የማይማር
ከስተቱ
ማነው
የቆመለት ዓላማውን
ያዋረደ
ትናንትን
ሙጥኝ ብሎ…ዛረን
ሊጥል ያረገደ
ወንድምህን
የገደለ
እግሮችህን
የተለተለ
ግልገል
ፋሽሽት ኅምሳ አለቃ
ከቢጢው
ጋር ተሰብስቦ፡
ለፍርድ ተይዞ ሲበቃ
ማነው
ታዲያ ወዳጅ ጠላቱን ..
ማየት
ያቃተው እውነቱን
ዓላማ
ግብ እምነት ደግሞ
መዳረሻ
ዕራሰህን
ለውጥ ጠቀሚታህን
እሻ…
መቻቻልን
እሻ።
ፋንታ
ዓለሙ